Option VBASupport Statement

መወሰኛ የ LibreOffice Basic ይደግፍ አንደሆን አንዳንድ የ VBA አረፍተ ነገር: ተግባሮች: እና እቃዎች

የ ማስታወሻ ምልክት

የ VBA ድጋፍ የ ተሟላ አይደለም: ነገር ግን ከፍተኛ አካሉን ይሸፍናል: ለ መደበኛ መጠቀሚያ ድግግሞሽ


አገባብ:


Option VBASupport {1|0}

ደንቦች:

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ አረፍተ ነገር መጨመር አለበት ከሚፈጸመው ፕሮግራም ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ


1: ማስቻያ የ VBA ድጋፍ በ LibreOffice

0: ማሰናከያ የ VBA ድጋፍ

ለምሳሌ:


Option VBASupport 1
Sub ExampleVBA
Dim sVar As Single
 sVar = Worksheets("Sheet1").Range("A1")
Print sVar
End Sub